WELCOME TO DEBRE SELAM ST MICHAEL ETHOIIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH

Valuable Resources - ጥቃሚ መረጃዎች
                                                                                                  Saturday, May 19, 2012

"ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ቀጥተኛ እምነትና የአበውን ሥርዓት ተከትሎ በሳን ሆዜ ከተማ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መንፈሳዊና ማህበራዊ አገልግሎት እያበረከተ ያለ ቤተ ክርስቲያን ነው። ቤተ ክርስቲያናችን በመደበኛነት የቅዳሴ፣ የጥምቀት፣ የጋብቻ፣ የፍትሐትና የወንጌል አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን፣ በተጨማሪም ለታዳጊ ወጣቶች የቋንቋና የሥነ-ምግባር ትምህርት፣ ለወላጆችና ልዩ ልዩ ችግር ላለባቸው ወጣቶች የምክር አገልግሎት ይሰጣል። ይጎብኙን፤ በጸሎተዎ ያስቡን። የልዑል እግዚአብሔር ቸርነት፣ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት፣ የታላቁ መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት ከሁላችን ጋራ ይሁን፤



AMHARIC SOFTWARE

 አማርኛ ሶፍትዌር

 


 Free Hit Counters





 
  ቃል ኪዳኑ ታቦት - ARK OF THE COVENANT


PART II      PART III 

 

ቅዳሴ ተሰጥኦ መቀበል ይማሩ
"He who does not accept the Church as a mother cannot have God for a father...Outside of the Church there is not salivation" (St. Cyprian of Carthage).

 

 

Copy right © 2009 Debre Selam St. Michael Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

1710 Moorpark Ave. San Jose, CA 95128 - (408) 370-2144. All rights are reserved.